ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3

ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3

Libros y obras de consulta | LOVDIV - Audio Religious Books Free

Juega en PC con BlueStacks: la plataforma de juegos Android, en la que confían más de 500 millones de jugadores.

Página modificada el: 8 de enero de 2020

Play ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 on PC

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያት እና ታሪካውያን የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ለአይሁድና ክርስትና እምነት የእምነት መሰረት የሆኑ ትናንሽ መጽሐፍትን የያዘ አንድ ጥራዝ ነው። በተለምዶ «ብሉይ ኪዳን» በመባል የሚጠራውና በአይሁዳውያን በ24 እና በክርስቲያኖች በ39 መጽሐፍት የሚከፈለው የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ክፍል በመጀመሪያ በአብዛኛው የተጻፈው በጥንታዊው የዕብራይስጥ ቋንቋ ሲሆን የተጻፉበት ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት የተወሰኑ መቶ አመታት ቀደም ብሎ እንደሆነ ይነገራል። መጽሐፍ ቅዱስ ከመቶ 25% የአምላክ ንግግር፣ ከመቶ 25 % የነብያት ንግግር እና ከመቶ 50 % የታሪክ ጽሐፍያን ንግግር ይዟል።

በካቶሊክ ቤተክርስቲያን እምነት መሰረት ከ66ቱ መጽሐፍት በተጨማሪ የተካተቱ የተወሰኑ መጽሐፍት ሲኖሩ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እነዚህ ተጨማሪ መጻሕፍት (ዲዩቴሮካኖኒካል በመባልም ይታወቃሉ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱትን መጻሕፍት ቁጥር ወደ 81 ያደርሱታል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ልዩ ባህርያት
መጽሐፍ ቅዱስ የስነምግባር ጉዳዮችን በሚመለከት መመሪያ የሚሰጥ ከመሆኑም ሌላ እንደ ወንጀል፣ ረሃብና የአካባቢ መበከል ያሉት ችግሮች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሔ የሚያገኙበትን መንገድ ይገልጻል። ችግሩ ግን፣ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህን ጉዳዮች አስመልክቶ የሚናገረውን ነገር ብዙ ሰዎች በቁም ነገር መመልከት ትተዋል። ከዚህ ቀደም ይህ መጽሐፍ ቢያንስ በምዕራቡ ዓለም እንኳ ትልቅ ተሰሚነት ነበረው። መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው በሰዎች አማካኝነት ቢሆንም እንኳ ቀደም ባሉት ጊዜያት በሕዝበ ክርስትና ውስጥ የነበሩት አብዛኞቹ ሰዎች የአምላክ ቃል መሆኑንና መልእክቱም አምላክ በመንፈስ አነሳሽነት ያስጻፈው እንደሆነ ያምኑ ነበር።

ኢትዮጵያ ቋንቋ በሆነው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት ሲያቀርብ ደስታና ኩራት ይሰማዋል።

ባህሪያት:
ከአንተ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የትም ቦታ ቢሄዱ. አሁን በነጻ ነው
መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ማውረድ ትችላለህ።
ቅዱስን መስማት ይችላሉ በአማርኛ ቋንቋ
ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ በማላያላም ድምጽ ላይ
የእርስዎ የ Android መሣሪያዎች የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ለመስጠት ዝግጁዎች ናቸው

ለማዳመጥም ሆነ ዳዎንሎድ ለማድረግ እባክዎ ከአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እንድን መጽሐፍ ይምረጡ፡:
ብሉይ ኪዳን
አዲስ ኪዳን

በስመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፥አሐዱ፡አምላክ፤አሜን።

Juega ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 en la PC. Es fácil comenzar.

  • Descargue e instale BlueStacks en su PC

  • Complete el inicio de sesión de Google para acceder a Play Store, o hágalo más tarde

  • Busque ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 en la barra de búsqueda en la esquina superior derecha

  • Haga clic para instalar ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 desde los resultados de búsqueda

  • Complete el inicio de sesión de Google (si omitió el paso 2) para instalar ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3

  • Haz clic en el ícono ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 en la pantalla de inicio para comenzar a jugar

Ver video