ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3

ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3

도서/참고자료 | LOVDIV - Audio Religious Books Free

5억명 이상의 게이머가 신뢰하는 안드로이드 게임 플랫폼 BlueStacks으로 PC에서 플레이하세요.

페이지 수정 날짜: 2020년 1월 8일

Play ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 on PC

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያት እና ታሪካውያን የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ለአይሁድና ክርስትና እምነት የእምነት መሰረት የሆኑ ትናንሽ መጽሐፍትን የያዘ አንድ ጥራዝ ነው። በተለምዶ «ብሉይ ኪዳን» በመባል የሚጠራውና በአይሁዳውያን በ24 እና በክርስቲያኖች በ39 መጽሐፍት የሚከፈለው የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ክፍል በመጀመሪያ በአብዛኛው የተጻፈው በጥንታዊው የዕብራይስጥ ቋንቋ ሲሆን የተጻፉበት ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት የተወሰኑ መቶ አመታት ቀደም ብሎ እንደሆነ ይነገራል። መጽሐፍ ቅዱስ ከመቶ 25% የአምላክ ንግግር፣ ከመቶ 25 % የነብያት ንግግር እና ከመቶ 50 % የታሪክ ጽሐፍያን ንግግር ይዟል።

በካቶሊክ ቤተክርስቲያን እምነት መሰረት ከ66ቱ መጽሐፍት በተጨማሪ የተካተቱ የተወሰኑ መጽሐፍት ሲኖሩ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እነዚህ ተጨማሪ መጻሕፍት (ዲዩቴሮካኖኒካል በመባልም ይታወቃሉ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱትን መጻሕፍት ቁጥር ወደ 81 ያደርሱታል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ልዩ ባህርያት
መጽሐፍ ቅዱስ የስነምግባር ጉዳዮችን በሚመለከት መመሪያ የሚሰጥ ከመሆኑም ሌላ እንደ ወንጀል፣ ረሃብና የአካባቢ መበከል ያሉት ችግሮች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሔ የሚያገኙበትን መንገድ ይገልጻል። ችግሩ ግን፣ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህን ጉዳዮች አስመልክቶ የሚናገረውን ነገር ብዙ ሰዎች በቁም ነገር መመልከት ትተዋል። ከዚህ ቀደም ይህ መጽሐፍ ቢያንስ በምዕራቡ ዓለም እንኳ ትልቅ ተሰሚነት ነበረው። መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው በሰዎች አማካኝነት ቢሆንም እንኳ ቀደም ባሉት ጊዜያት በሕዝበ ክርስትና ውስጥ የነበሩት አብዛኞቹ ሰዎች የአምላክ ቃል መሆኑንና መልእክቱም አምላክ በመንፈስ አነሳሽነት ያስጻፈው እንደሆነ ያምኑ ነበር።

ኢትዮጵያ ቋንቋ በሆነው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት ሲያቀርብ ደስታና ኩራት ይሰማዋል።

ባህሪያት:
ከአንተ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የትም ቦታ ቢሄዱ. አሁን በነጻ ነው
መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ማውረድ ትችላለህ።
ቅዱስን መስማት ይችላሉ በአማርኛ ቋንቋ
ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ በማላያላም ድምጽ ላይ
የእርስዎ የ Android መሣሪያዎች የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ለመስጠት ዝግጁዎች ናቸው

ለማዳመጥም ሆነ ዳዎንሎድ ለማድረግ እባክዎ ከአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እንድን መጽሐፍ ይምረጡ፡:
ብሉይ ኪዳን
አዲስ ኪዳን

በስመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፥አሐዱ፡አምላክ፤አሜን።

PC에서 ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 플레이해보세요.

  • BlueStacks 다운로드하고 설치

  • Google Play 스토어에 로그인 하기(나중에 진행가능)

  • 오른쪽 상단 코너에 ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 검색

  • 검색 결과 중 ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 선택하여 설치

  • 구글 로그인 진행(만약 2단계를 지나갔을 경우) 후 ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 설치

  • 메인 홈화면에서 ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 선택하여 실행

비디오